ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ ቀ በ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ
ፐ ፡ የ፰ በግእዝ እልፍ በአበገደተራ ቍጥር ፳፮ኛ ፊደል ። በፊደል ነቲ ስሙ ፒ በአኃዝነት ፐ ፰፻፱ ይባላል ።
ፐ ፡ የዐ ወራሽ ካባካፓ ።
ፐ፡ የፊ ደብ ጰ በበ ፈንታ እንዲነገር ፐም በፈ ፈንታ ይነገራል ። “መዝገበ ፊደል" አስተውል ።
ፒ፡ የፊደል ስም ፐ ፈ ማለት ነው ።
ፓሲፊክ፡ በእስያና በአሜሪካ መካካል ያለ ውቅያኖስ ስፋቱ ሺ ማይል (መቶ ስሳ ሺ ዘጠኝ
መቶ ኪሎ ሜትር) ነው ። ፓሲፊክ ሰላማዊ ማለት ነው ይላሉ ።
ፓሪስ፡ ሰሖሜ ታሪክ የተጻፈ የሮዳ ንጉሥ ልጅ ።
ፓሪስ፡ በአውሮጳ ውስጥ ያለች የፈረንሳዮች ዋና ከተማ ።
ፓሻ፡ የማዕን ተም ኣባጋዝ እዝማች ምን ቁርኛ · ነው ። (ባሻ" እይ) ።
ፓሻ: የማዕረግ ስም ሲሆን፣ አባጋዝ፣ እዝማች ወይም ምን ዓይነት ቁርኝት እንዳለው ሊያመለክት ይችላል። ለምሳሌ ባሻ።
ፓፓ: የሮማ ሊቀ ጳጳሳት (ጳጳስ) ማዕረግ ነው። ትርጉሙም "አባት" ማለት ነው።
ፔንሙ፡ ፬ኛው ያጋንንት አለቃ ።
ፖስታ (ቦስጣ): ደብዳቤ የሚገባበትና የሚወጣበት፣ የሚታደልበት ስፍራ ወይም ደግሞ ራሱ ደብዳቤው ማለት ነው። ለምሳሌ "ፖስታ ቤት" እንደሚባለው። ፖስታ ቤት" እንዲሉ ።
No comments:
Post a Comment